ረዳት መካኒክ
መላክ ትችላላችሁ።
How to Apply
ረዳት መካኒክ
#Gambela | #Gondar | #Gode | #Kombolcha | #Jijiga | #Hawassa | #Dire_Dawa
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የወርክሾፕ የመካኒካል አገልግሎቶችን ማገዝና ማከናወን
- የተሽከርካሪዎችን ክፍሎቻቸውን በአምራቹ የተወሰነውን መመዘኛና የሥራ ጊዜ መሠረት በተገቢው መሳሪያና መገልገያ በመጠቀም መጠገን፣ ማስተካከል ወይም መጠበቅ
- የቴክኒክ አገልግሎት መረጃዎችንና ሕጋዊ የጥገና መመዘኛዎችን በትክክል ተርጉሞ በሥራ ላይ ማዋል
- የሚከናወኑ ሥራዎች ሁሉ የተወሰኑትን ዝቅተኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ ማረጋገጥ
- ሁልጊዜ የደህንነት የሥራ ሂደቶችን መከተል፣ በተለይም የድርጅቱን የሥራ ቦታ ጤናና ደህንነት ፖሊሲ ማክበር
- በሥራ ሰዓት ውስጥና ከሥራ በኋላ የሥራ ቦታውን ንጹህ ማድረግ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: July 8, 2026
How To Apply: ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org መላክ ትችላላችሁ።
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "ረዳት መካኒክ" እና ማመልከት የሚፈልጉበትን ከተማ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡