ኤ
ሴት የሽያጭ ሰራተኛ
ኤፍሬም የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎች
ስለ ስራው
ኤፍሬም የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎች በቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም ለሚገኘው የስቴሽነሪ ድርጅት የሽያጭ፣ የኦንላይን አገልግሎት እና ዲዛይን ስራዎችን የምታከናውን ቀልጣፋ ሴት የሽያጭ ሰራተኛ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የጽህፈት መሳሪያዎችን መሸጥ
- እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን አገልግሎቶችን መስራት
- ባነር፣ ቢዝነስ ካርድ እና ተመሳሳይ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም
- የተለያዩ የጽህፈት፣ ኮፒ እና ፕሪንት ስራዎችን ማከናወን
መስፈርቶች
- በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች ወይም በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- ጾታ: ሴት
- ተያያዥ የስራ ልምድ ያላት
- የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት (የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ ይሰጣል)
- ለስራው ቦታ (ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም) አቅራቢያ የምትኖር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ እና ለስራ ቦታው አቅራቢያ የምትኖሩ አመልካቾች CV እና የትምህርት ማስረጃችሁን በቴሌግራም @Well2019 መላክ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0965948191 መደወል ይቻላል።