●
● የምዝገባ ቀን፡- ከሰኔ 5-12/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ)
★ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ - ፅጉላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
● የምዝገባ ቀን፡- ከሰኔ 5-12/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ)
✅ የስራ መደብ: ማርኬቲንግ ማናጀር (Marketing Officer)
■ Requirements: ትምህርት ደረጃ: በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ ሎጂስቲክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመን እና በተዛማጅ መስኮች መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት፡፡
○ የስራ ልምድ: 3 አመት እና ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ ማናጀር ላይ የሰራ
ጾታ፡- ወንድ
የስራ ቦታ: ፦ አዲስ አበባ (ዋና/መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ደመወዝ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ በአካል ፒያሳ ቴወድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ወይም በቴሌግራም ሊንክ <a href="https://t.me/Gize191221" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a> በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ፡- 0964343807/0918506475