N
የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች (በዜሮ ዓመት ልምድ)
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች ማለትም መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች (NGO)፣ ሽያጭ፣ የራይድ ሹፌርነት፣ ጉዳይ ማስፈፀም፣ ክሊኒክ ሪሴፕሽን፣ ቸኮሌት ፋብሪካ፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ መስተንግዶ እና የውጪ ድርጅት ኦፕሬተርነት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞች ይፈለጋሉ።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ እንደ ስራው አይነት ከ8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል እስከ ዲፕሎማ/ዲግሪ (ለመስተንግዶ የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም)
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ፆታ፡ እንደየስራ መደቡ ለሁለቱም ፆታዎች ወይም ለሴት ብቻ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603 በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ፡
0929772025
0996600058
Telegram Channel