ሞተረኛ
How to Apply
ሞተረኛ
10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ እና የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ጥቅሎችን፣ ደብዳቤዎችንና መልዕክቶችን በተቀናጀ መልኩ ለድርጅቶች፣ ለመኖሪያ ቤቶችና ለተለያዩ መዳረሻዎች በተሟላ ጥንቃቄ ማድረስና መቀበል
- ደንበኞች ስለሚደርሷቸው መልዕክቶችና የመላኪያ መርሃ-ግብሮች አስቀድመው ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኙ ማድረግ
- በመልዕክቶች ዕደላና ቅበላ ወቅት የሚሰበሰቡ ማናቸውንም የገንዘብ ክፍያዎችን በአግባቡ ተረክቦ፣ ሳይዘገዩ ወዲያውኑ ለሚመለከተው አካል ገቢ ማድረግ
- ማንኛውንም መልዕክት ወይም ጥቅል ከደንበኛ በሚቀበሉበት ወቅት ይዘቱን፣ ብዛቱንና ትክክለኛነቱን በጥሩ ሁኔታ ፈትሾና ቆጥሮ መረከብ
- በመልዕክት ዕደላና ቅበላ ወቅት መልዕክቶችና ጥቅሎች እንዳይቀደዱ፣ እንዳይበላሹ ወይም ደህንነታቸው እንዳይጓደል ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ
- መልዕክቶችን በሚቀበሉበት ጊዜየመላኪያ ኤርይቢል ላይ መረጃዎች በትክክልና በጥንቃቄ በመሙላት ለደንበኞች መስጠት
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: June 21, 2026
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ Vacancy@myhellocommunications.com ወይም ሰሚት 72 ድልድዩን ተሸግሮ ወደ 49 በሚወስደዉ መንገድ ሀይቴክ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡