Job and Career Enhancement Course
HaHuJobs
CVዎ ቀጣሪው ጋር ከመድረሱ ውድቅ እየተደረገ ሊሆን ይችላል!
ብዙ ድርጅቶች የስራ አመልካቾችን CV ለማጣራት Applicant Tracking System (ATS) ይጠቀማሉ። CVዎ በትክክል ካልተደራጀ፣ ተዛማጅ ቁልፍ ቃላትን ካልያዘ ወይም ክህሎትና የስራ ልምድዎን በግልጽ ካላሳየ፣ ቀጣሪው እንኳን ሳያየው ከማጣሪያው ውጪ ሊሆን ይችላል።
CVዎ የትምህርት ብቃትዎን ከመዘርዘር በላይ፣ ለሚያመለክቱበት የስራ እድል ተስማሚ መሆንዎን በግልጽ ማሳየት አለበት።
የስራ ፍለጋ ዝግጅትዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሸጋግሩ! ሙያዊ፣ ATS-friendly፣ ግልጽ እና በሚገባ የተደራጀ CV እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ ይማሩ።
በHaHuMuya’s Job and Career Enhancement ኮርስ አማካኝነት CVዎን ለማሻሻል እና የስራ ፍለጋዎን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ ተግባራዊ ክህሎቶችን ይማሩ።
“Job and Career Enhancement” ኮርስን በነፃ ይውሰዱ! : https://muya.hahu.jobs/
HaHuJobs ላይ ፕሮፋይልዎን ይፍጠሩ እና CVዎን ያዘጋጁ፦
https://app.hahu.jobs/app/profile
📞 ለበለጠ መረጃ: +251 988007773 | +251 988007775 | +251 988007705
አድራሻ : መገናኛ፣ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ፣ Grace City Mall አጠገብ፣ Sisay Plaza 3ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ