የቆዳ ምርቶች ሰራተኛ
How to Apply
የቆዳ ምርቶች ሰራተኛ
ሌቭል I እና ከዛ በላይ በቆዳ ምርት ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የሚሰጡ የንድፍ (ዲዛይን) ሃሳቦችን ወደ ቆዳ ምርት መቀየር
- ግብዓቶችን ያለብክነት፣ በቁጠባ እና በጥንቃቄ መቁረጥ እንዲሁም ወደ ምርት ማስገባት
- የተቆረጡ የቆዳ ክፍሎችን በተገቢው ማጣበቂያ፣ ስፌት እና ሌሎች መጋጠሚያዎች በመጠቀም በጥራት ማገጣጠም
- የተለያዩ የቆዳ መስፊያና ማጠናቀቂያ ማሽኖችን በአግባቡ፣ በጥንቃቄ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ መያዝ
- የተሰጠውን የምርት ግብ በጥራት እና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ አጠናቆ ማስረከብ
- የስራ ሂደት መመሪያዎችን በትክክል መከተል
- የስራ ቦታን ሁልጊዜ ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: July 30, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን AdilCGHR@outlook.com ላይ በመላክ ወይም ገርጂ መብራት ሀይል ዴይሊ ማርት ፊት ለፊት ቴዲ ሁለት መንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251985048935 ይደውሉ፡፡