I
የዲጂታል ክህሎቶች ስልጠና
Invision Africa
ስለ ሚናው
Invision Africa ያዘጋጀው 7ኛ ዙር ስልጠና ሲሆን፤ Digital Marketing ን ጨምሮ 5 ዘመናዊ የዲጂታል ክህሎቶችን ከዜሮ ጀምሮ የሚያስተምር ፕሮግራም ነው።
መስፈርቶች
- ምንም አይነት ቅድመ-እውቀት አይጠይቅም
ጥቅማጥቅሞች
- የተረጋገጠ የስራ እድል
- የ Europe ስኮላርሺፕ ዕገዛ
- 2 አለምአቀፍ ሰርተፊኬቶች
- የ 55% ልዩ Grant (በ 45% ክፍያ ብቻ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት የሚከተለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ፡
Telegram Channel