●
● የምዝገባ ቀን፡- ከሰኔ 3-12/10/2018ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ)
★ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ - ፅጉላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
● የምዝገባ ቀን፡- ከሰኔ 3-12/10/2018ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ)
✅ የስራ መደብ: የኢምፖርት እና ኤክስፖርት ባለሙያ (Import/Export Officer)
■ Requirements:
○ ትምህርት ደረጃ: በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ሎጂስቲክስ፣ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ መስኮች መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት፡፡
○ የስራ ልምድ: 3 አመት እና ከዚያ በላይ Import and Export በአስመጪና ላኪዎች ላይ የሰራ/የሰራች።
- ደመወዝ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- ብዛት፡- ሁለት
- ጾታ፡- ወንድ/ሴት
▪︎የስራ ቦታ: ፦ አዲስ አበባ (ዋና/መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ኮፒ በመያዝ በአካል ፒያሳ ቴወድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ወይም በቴሌግራም ሊንክ <a href="https://t.me/Gize191221" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a> በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ፡- 0964343807/0918506475
የፈተና ቀን በስልክ እናሳውቃለን፡፡