Marketing Manager, Sales, Cashier & Accountant
ፖም ቴክስታይል ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
How to Apply
ስለ ሥራው
ፖም ቴክስታይል ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
ማርኬቲንግ ማናጀር (Marketing Manager)
- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ መስክ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ)
ሴልስ (Sales)
- በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ ወይም በተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት ወይም 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የስራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ)
ካሸር (Cashier)
- በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት
- የስራ ልምድ ያለው/ላት (ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ)
አካውንታንት (Accountant)
- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ (Accounting & Finance) ወይም በተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
- ጾታ ወንድ/ሴት (ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ)
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 የሥራ ቀናት ውስጥ ፋብሪካው በሚገኝበት 22 አውራሪስ ሆቴል ፊት ለፊት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
ስልክ ቁጥር: 0911 43 13 65 / 0911 50 58 17
ኢሜይል: pomegarment242@gmail.com