የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not specified
ስለ ስራው
ይህ ማስታወቂያ በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ የሚገኙ በርካታ አስቸኳይ ክፍት የስራ መደቦችን የያዘ ሲሆን፣ በሽያጭ፣ በሪሴፕሽን፣ በአካውንቲንግ፣ በፀሀፊነት እና በሌሎች ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ ነው።
መስፈርቶች
- ሽያጭ (መኪና ሽያጭ ላይ ፀሀፊ)፦ 12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ፣ 1 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ቀልጣፋ አመልካቾች (ደሞዝ 15,200)
- Online Sales፦ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ለካሜራ ድፍረት ያላቸው (ደሞዝ 15,200 + ጥቅማጥቅም)
- Marketing Management፦ ዲግሪ፣ 2 አመት የስራ ልምድ፣ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ምትችል (ደሞዝ 13,000)
- Reception (ለስፖንጅ ፋብሪካ)፦ 0 አመት የስራ ልምድ፣ በተለያዩ የፈረቃ ሰዓታት መስራት የምትችል ሴት (ደሞዝ 8,000+)
- ሽያጭ (የውጪ ኩባንያ ላይ)፦ ዲግሪ፣ 0 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ቀልጣፋ እና እንግሊዘኛ መናገር የሚችሉ ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 17,200 + ኮሚሽን)
- Reception (For Manufacturers Company)፦ 0 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ቀልጣፋ ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 6,000 - 15,000)
- Sales (Outdoor)፦ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል፣ 0-1 አመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 14,500 + 10% ኮሚሽን)
- Business/Masters፦ 0-2 አመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 15,600)
- የውሃ መከፋፈል፦ 12ኛ ክፍል፣ 0-1 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 10,000 + ትራንስፖርት)
- ሪሴፕሽን (ሆቴል)፦ 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 14,000)
- ሂሳብ ስራ፦ ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 አመት የስራ ልምድ (ደሞዝ በስምምነት)
- ረዳት መምህርነት፦ ዲግሪ፣ 0 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 7,500)
- Psychology፦ ዲግሪ፣ 2 አመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 15,000)
- ካሸር፦ 10ኛ-12ኛ ክፍል፣ 1 አመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 7,500 በግማሽ ቀን)
- ረዳት ሼፍ፦ 1 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 15,000)
- ወተት ፋብሪካ ሱፐርቨይዘር፦ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0-1 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 14,200 + ትራንስፖርት)
- ፀሀፊ፦ 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0-2 አመት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት አመልካቾች (ደሞዝ 12,400 + ትራንስፖርት)
- ኢኮኖሚክስ፦ ዲግሪ፣ 0-3 አመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 17,300 + ትራንስፖርት)
- ለሴልስ/ስልክ ኦፕሬተር፦ ዲፕሎማ ወይም 10ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0-3 አመት የስራ ልምድ (ደሞዝ 8,000 - 13,500)
- ለስላሳ ፋብሪካ፦ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 አመት የስራ ልምድ ያላቸው በፈረቃ መስራት የሚችሉ (ደሞዝ 14,200)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። አዲስ አበባ ላልሆናችሁ አመልካቾች ፋይላችሁን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
ስልክ፦ 0929772025 / 0996600058 (እባክዎ በስራ ሰአት ይደውሉ)
ቴሌግራም፦ Telegram Channel