ታ
የጥናት ምርምር ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት እና ሀሁ ጆብስ
ስለ መደቡ
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል። ይህ ጥናት በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ ሰዎችን ያሳትፋል።
ኃላፊነቶች
- በጥናቱ ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ እና የስራ ፍለጋ ተሞክሮዎችን ማካፈል
መስፈርቶች
- በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ መስኮች ላይ ስራ የሚፈልጉ መሆን
ጥቅማ ጥቅሞች
- ለተሳታፊዎች የሚቀርብ የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ። የስልክ ጥሪዎችን የምንቀበለው በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ መሆኑን እንገልጻለን። በተጨማሪም ይህንን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡ https://tinyurl.com/2ndxc74f