ያ
የመኪና ሹፌር
ያኔት ስፔሻሊቲ ዴንታል ክሊኒክ
ስለ ሥራው
ያኔት ስፔሻሊቲ ዴንታል ክሊኒክ በሹፌርነት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ጾታ: ሴት ብቻ
- የሥራ ልምድ: በሹፍርና 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- መኖሪያ/የሥራ መነሻ ቦታ: ለቦሌ ቡልቡላ ቅርብ የሆነች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም.
ማመልከት የሚቻለው:
- በአካል: ቦሌ ሪሊቲ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ (Bole Reality Plaza 8th Floor)
- በቴሌግራም: CV በ @emu079 ይላኩ