ማሞ ካቻ በዋና መስሪያ ቤትና በተለያዩ ቅርንጫፎች ላሉ ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
How to Apply
🚨 ማሞ ካቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ማሞ ካቻ በዋና መስሪያ ቤትና በተለያዩ ቅርንጫፎች ላሉ ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1️⃣ ረዳት የሰው ሃይልና አስተዳደር (HR and Admin Assistant)
● ትምህርት፦ በሰው ሃይል አስተዳደር/በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ (BA Degree in Management / Human Resource Management)
○ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት
- ልዩ ክህሎት፦ ሪፖርት የማዘጋጀትና በትኩረትና በጥልቀት ክትትል የማድረግ ክህሎት
2️⃣ ኬክና ዳቦ ባለሙያ (Pastry & Bakery Chef)
● ትምህርት፦ በኬክና ዳቦ አዘገጃጀት የምስክር ወረቀት ያለው/ላት
○ የሥራ ልምድ፦ 5 ዓመት
- ልዩ ክህሎት፦ የኬክና ዳቦ ማሽኖችን በትክክል የመጠቀም፣ ክሮሰንት፣ ደረቅ ኬኮች፣ ዳቦና ኩኪሶችን በጥራትና በዓግባቡ የማምረት ችሎታ
3️⃣ የእቃ ግዢ Purchaser (ለአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ)
● ትምህርት፦ በግዢና አቅርቦት አስተዳደር (Procurement & Supplies Management) ወይም በተዛማጅ የመጀመሪያ ዲግሪ
○ የሥራ ልምድ፦ በዘርፉ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ (በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ላይ ቢያንስ 1 ዓመት የሰራ/ች)
- ልዩ ክህሎት፦ የኮምፒውተር አጠቃቀም ብቃት እና ጥሩ ከሰው ጋር የመግባባት ችሎታ
📌 አጠቃላይ መስፈርቶች፦
✅ አዎንታዊ አመለካከት / አስተሳሰብ ያለው/ት
✅ መሠረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት
✅ በቡድን መንፈስ የመስራት ብቃት
✅ ተያዥ / ዋስ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን (ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም) ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ማስረጃችሁን በመያዝ፦
📍 በአካል፦ ቦሌ ሪዋንዳ፣ ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ (ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ)
📧 ኢሜል፦ hrmamokacha@gmail.com
📞 ስልክ፦ 011-6-67-32-20
¤ እስከ፦ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም