የ
የጥበቃ ሰራተኛ
የጥበቃ ሰራተኛ
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የኩባንያውን ግቢ እና ንብረት ደህንነት ማረጋገጥ
- ያልተፈቀደ አካልን ከመግባት መከልከል
- በተቋሙ ውስጥ ለሚፈጠሩ አደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እና ተገቢው እርምጃ መወሰዱን ማረጋገጥ
- የሕንፃውን መዳረሻ መቆጣጠር
- የተቋሙ ንብረቶች እንዳይሰረቁ፣ እንዳይባክኑ ወይም ሆን ተብሎ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ጥብቅ ጥበቃ ማድረግ
- በተቋሙ ውስጥ የተቀመጡ የደህንነት ህጎች እና መመሪያዎች በሁሉም ሰው መከበራቸውን ማረጋገጥ እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ማድረግ
- በስራ ሰዓት ያጋጠሙ ልዩ ሁኔታዎችን፣ የተስተዋሉ ለውጦችን እና የዕለቱን የጥበቃ ውሎ በዝርዝር መዝግቦ ለኃላፊ ማቅረብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: June 20, 2026
How To Apply: አመልካቾች ጃክሮስ ሳሊት ምህረት ላቲካ ቤከሪ ጀርባ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡