ሹፌር (የሰራተኛ ሰርቪስ)
ሹፌር (የሰራተኛ ሰርቪስ)
10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ እና ደረቅ 1 የታደሰ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን ሰራተኞች በጠዋት እና በማታ መርሃ-ግብር መሰረት በተቀመጠላቸው የሰዓት ሰሌዳ እና የጉዞ መስመር በጥንቃቄ ማጓጓዝ
- የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
- የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ
- ዕለት ተዕለት የተሽከርካሪውን የቴክኒክ ፍተሻ (ዘይት፣ ውሃ፣ ነዳጅ፣ ፍሬን እና የጎማ ንፋስ) ማድረግ
- የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
- ከስራ ኃላፊዎች ጋር ተግባብቶ መስራት
- ሌሎች ከቅርብ አለቃ የሚሰጡ ትዕዛዞችን መፈፀም
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: June 20, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት አለፍ ብሎ ቆርኪና ጣሳ ፋብሪካ ፊት ለፊት ወይም ሸገር ህንፃ አካባቢ በሚገኘው ኤፍ.ቢ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስትና ወይም ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251930100559 ይደውሉ፡፡