ሸ
TikTok Live ልብስ አስተዋዋቂ
ሸማቴክስ
ስለ ስራው
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ሲሆን በሶሻል ሚዲያ በተለይም በቲክቶክ ላይቭ (TikTok live) አልባሳቶችን የሚያስተዋውቅ ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ ይፈልጋል። የስራ ቦታው መገናኛ ነው።
ኃላፊነቶች
- አልባሳትን በቲክቶክ ላይቭ ማስተዋወቅ
- ደንበኞችን መሳብ እና ሽያጭ ማጠናከር
መስፈርቶች
- የባችለር ዲግሪ እና ከፍተኛ የስራ ልምድ ያለው
- ትችቶችን የመቀበል እና ውስብስብ ሀሳቦችን በቀላሉ የማስረዳት ክህሎት
- ከመንግስት መስሪያ ቤት ወይም ከባንክ የዋስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ተያዥ ያለው
- ከጠዋቱ 3:30 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት መስራት የሚችል
ጥቅማ ጥቅሞች
- መነሻ ደሞዝ 10,000 ብር ሆኖ በሽያጭ ልክ እስከ 25,000 ብር የሚደርስ