እ
እንዴት አለም አቀፍ ሰርተፊኬት መያዝ ይችላሉ!
እንዴት አለም አቀፍ ሰርተፊኬት መያዝ ይችላሉ!
አብዛኛው ባለሞያ የውጭ ሃገር ስራዎችን የመስራት አቅም እያላቸው ነገር ግን እንዴት ስራውን እንደሚያገኙ እና እንዴት እንደሚጀምሩ አያውቁም ፣ ለተለያዩ የአለም አቀፍ ስራዎች ከሚያስፈልገው ነገር አንዱ International Certificate ነው።
ይህንንም በ ሃገራችን ላሉ ባልሞያዎች በሚመች ሁኔታ HaHuJobs ከ Pearson Vue ጋር በመተባበር የመፈተኛ ቦታ አዘጋጅቷል ! እንደ CISCO ያሉ በቴክኖሎጂ, PMP በማኔጅመነት ፣ በኮንስትራክሽን፣ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፣ እና የመሳሰሉ አለም አቀፍ ፈተና መፈተን ሲፈልጉ የ ሃሁጆብስ መፈተኛ ማዕከልን ይምረጡ!
አድራሻ: መገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡ +251988007773፣ +251988007775 ፣ +251988007705