ሹ
ሹፌር
ኃላፊነቶች
እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ቀንና ሰዓት መስራት የሚችል (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)
የመኪናዉን ንጽህና መደበኛ ጥገናን ፣ የሶስተኛ ወገን ፣ የሰርቪስ ጊዜ የሚጠብቅ እና የወጡ የሃገራችንን ትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
በሚፈለገዉ ቦታ ሰዓቱ ለመድረስ መንገዶችን ማቀድ
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና ማከናወን
ሰዓት አክባሪ ፣ ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ
መስፈርቶች
በግል ድርጅት በሹፌርነት የአንድ ዓመት ልምድ ያለው።
Auto መንጃ ፍቃድ ያለዉ/ያላት እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው
በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው/ያላት
ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ/የሆነች
ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ለሴት ተመዝጋቢዎች ቅድሚያ ይሰጣል
Skills Required:
Driving