✅
✅ የስራ መደብ 1: የፈርኒቸር ሽያጭ ሰራተኛ ( Sale's )
★ ክፍት የስራ ማስታወቂያ-ዮሀና ፈርኒቸ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Yohana Furniture Industry Plc )
✅ የስራ መደብ 1: የፈርኒቸር ሽያጭ ሰራተኛ ( Sale's )
■ የስራ ልምድ: 0 አመት / የስራ ልምድ ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን
● ብዛት: 10
● ጾታ: ወንድ / ሴት
✅ የስራ መደብ 2. ካሸር ( Casher )
■ የስራ ልምድ: 0 አመት
● ጾታ: ሴት
✅ የስራ መደብ 3. ፋይናንስ ( Finance )
■ የስራ ልምድ: ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ( 2+ )
● ጾታ: ሴት
✅ የስራ መደብ 4. ፈርኒቸር ዲዛይነር ( Furniture Designer )
■ የስራ ልምድ: አንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ ( 1+ )
● ጾታ: ወንድ
📍የስራ ቦታ: ቃሊቲ ማሰልጠኛ ዴልታ ኮንፕሌክስ አንደኛ ፎቅ
🔸የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃበት: ሰኔ 10, 2018
አመልካቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ:
+251995029291
በአጭር የስልክ ቁጥር 6886