የ
የሥራ ማስታወቂያ
📢 የሥራ ማስታወቂያ
🔹 ቦታ ባዶ፦ ጎበዝ እና ጥንቁቅ አካውንታንት / የሂሳብ ባለሙያ
🔹 የሚፈለጉ ብቃቶች፦
✅ በአካውንቲንግ ዲግሪ
✅ ቢያንስ 2+ ዓመት ልምድ
✅ በኤክሴል እና በሒሳብ ሶፍትዌር (QuickBooks፣ Peachtree) ክህሎት
✅ ጥንቃቄ፣ ታማኝነት እና ለዝርዝር ነገር ከፍተኛ ትኩረት
✅ የግብር አያያዝ እውቀት
🔹 ኃላፊነቶች፦
📌 ዕለታዊ የሂሳብ መዝገብ ማስተካከል
📌 የወርሃዊ እና ዓመታዊ ሪፖርት ማዘጋጀት
📌 የደመወዝ እና ግብር አያያዝ
📌 የባንክ መግለጫ ማስታረቅ
ደሞዝ-15000 እስከ 20000
ወይም በቴሌግራም ይላኩልን፦@Maki4025
ወይም ስልክ ቁጥር 0930263132