✅
✅ የስራ መደብ 1: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የስራ መደብ 1: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
○ ደሞዝ: በስምምነት / ሳቢ
🩸መኖረያ ቤት ዉስጥ
🩸የ ስራ ሰአት ቀን ዉሎ
🩸ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: - ሾላ ብሪቲሽ ኢምባሲ
✅ የሥራ መደብ 2: ሞግዚት
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
-በሞግዚትነት እና ልጅ አያያዝ ስልጠና የወሰደች
- ነርስ ወይም ሚድዋይፉ በዲፕሎማ ያላት ማመልከት ይቻላል
- አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል።
- ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት።
- የሙያ ፉቃድ ግድ አይደለም
□ ጾታ: ሴት
- ደሞዝ : በስምምነት / ሳቢ
🛑 የስራ አድራሻ 1: ሰሚት
- መኖርያ ቤት ዉስጥ የሚሰራ የ 1 አራስ ህፃን እንክብካቤ ሆም ኬር
- ሰፈራችሁ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆናችሁ እና መስፈርት የምታሞሉ ብቻ
- የስራ ሰአት የቀን ዉሎ ከ2 - 11 ሰአት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @LarsatArasPackageHR ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።