ታ
የጥናት ተሳታፊ (ስራ ፈላጊዎች)
ታለንት ኮኔክት
ስለ ሚናው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የምርምር ጥናት እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ፡
- ማርኬቲንግ
- አካውንቲንግ
- ሪሴፕሽን
- ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት
- የሰው ሀብት አስተዳደር
- ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማ ጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፡
+251972239787 | +251972154787
ወይም በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ፡
https://tinyurl.com/2ndxc74f