ላ
ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)
ስለ ስራው
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው። ድርጅቱ በመኖሪያ ቤት ውስጥ በቀን ውሎ የሚሰሩ ሼፍ / የምግብ ዝግጅት ባለሙያ በሾላ ብሪቲሽ ኢምባሲ አካባቢ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦችን በብቃት ማዘጋጀት
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ እና ገንፎ ያሉ የአራስ ምግቦችን መስራት
መስፈርቶች
- በምግብ ዝግጅት ሙያ ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያለው/ያላት
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰደች
- ጾታ: ሴት
ጥቅማጥቅሞች
- ደሞዝ: 13,000 የ40 ቀን
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @LarsatArasPackageHR ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።