የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች
ኩዊን ኦፍ ሼባ ህትመትና ማስታወቂያ
ስለ ሥራው
የኩዊን ኦፍ ሼባ ህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
1. ጀማሪ ዲዛይነር
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ መሠረታዊ የኮምፒዩተር አፕሊኬሽን እና የዲዛይን ሶፍትዌር የተማረች
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 2
- ደሞዝ፡ የተጣራ 7,000.00
2. ስብጥርና ጥረዛ ሠራተኛ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 1
- ደሞዝ፡ በስምምነት
3. ጀማሪ ጥረዛ ሠራተኛ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ጾታ፡ አይለይም
- ብዛት፡ 2
- ደሞዝ፡ የተጣራ 5,500.00
4. የማሽን ረዳት /ረዳት ኦፕሬተር/
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ጾታ፡ አይለይም
- ብዛት፡ 2
- ደሞዝ፡ የተጣራ 5,500.00
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ (እስከ 25/01/2019 ዓ.ም) አራት ኪሎ ቱሪስት አካባቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት ኩዊን ኦፍ ሼባ ህትመትና ማስታወቂያ የማስረጃችሁን ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ስልክ ቁጥር: 0937 61 72 92 / 0911 42 35 84