እ
እውቀትዎን ወደ ገቢ ይለውጡ! 🎓💰
🇪🇹 ⭐ ETHIO STARS TUTORS ⭐
እውቀትዎን ወደ ገቢ ይለውጡ! 🎓💰
በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ ብቁ የቤት ውስጥ መምህራንን (Home Tutors) መረብ እየገነባን እንገኛለን።
👥 የምንፈልጋቸው አካላት:
• የ12ኛ ክፍል ተጠናቃቂዎች እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
• መምህራን እና ልምድ ያላቸው ቱተሮች
• በልዩ ልዩ ሙያ የተሰማሩ ባለሙያዎች
✨ ለምን ይቀላቀሉናል?
• ምቹ እና ተለዋዋጭ የትርፍ ሰዓት ስራ
• እውቀትዎን በማካፈል ገቢ ያግኙ
• በማህበረሰብዎ ውስጥ በጎ ተፅዕኖ ይፍጠሩ
🌱 ቀድመው በመቀላቀል ከእኛ ጋር አብረው ይደጉ!
🔗 ለመመዝገብ / ኔትወርኩን ለመቀላቀል:
👉 [Telegram Channel]