✅
✅ የስራ መደብ: ምክትል ስራ አስኪያጅ
📣 የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዝባን የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ: ምክትል ስራ አስኪያጅ
■ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ/ ማስተርስ
○ የስራ ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ (በጥበቃ ኤጀንሲ ውስጥ ብቻ የሰራ)
- ጾታ፡ ወንድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
📍 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
▪︎Telegram:- @ZEBANsecurityservices
📍አድራሻ፡ ሜታ ቀይ መስቀል መጋዘን ፊት ለፊት ወይም ሀደሮ ቡና ፊት ለፊት ባለው ስንቄ ባንክ ህንፃ 1ኛ ፎቅ።