✅
✅ የሥራ መደብ፦ ምክትል ስምሪት (Assistant Dispatcher)
🚨 ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ - FATS Transport Service
✅ የሥራ መደብ፦ ምክትል ስምሪት (Assistant Dispatcher)
📌 የተወዳዳሪዎች መስፈርቶች፦
- የትምህርት ደረጃ፦ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ፦ ቢያንስ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው (ይመረጣል)
- ፆታ፦ ወንድ
■ ተጨማሪ መስፈርቶች፦
- ታማኝ፣ ፈጣን እና ኃላፊነት የሚወስድ
- ጥሩ የመግባባት እና የሰዎች አስተዳደር ክህሎት ያለው
- ሕጋዊ ዋስ / ተያዥ ማቅረብ የሚችል
📋 ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች፦
• አስፈላጊ ሰነዶችን እና ዶክመንቶችን አዘጋጅቶ መሰብሰብ
• ከሾፌሮች ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና መረጃዎችን ማስተላለፍ
• ዕቃዎችን እና ዶክመንቶችን በአስተማማኝ ሁኔታ መላክ እና መቀበል
• ወደ ተለያዩ ቢሮዎች ፖስታዎችን እና መልእክቶችን ማደረስ
• የድርጅቱን ደብዳቤዎች ገቢ/ወጪ ማድረግ እና ማስገባት
🎁 ጥቅማ ጥቅሞች፦
• የሙከራ ጊዜውን በብቃት ለሚያጠናቅቁ ቋሚ ቅጥር
• የትራንስፖርት አበል
• በሥራ አፈጻጸም ላይ የተመሠረተ የዕድገት ዕድል
የሥራ ዓይነት፦ ሙሉ ጊዜ (ከሙከራ ጊዜ በኋላ ወደ ቋሚነት የሚቀየር)
የሥራ ቦታ፦ ሜክሲኮ እና ቃሊቲ አካባቢ (አዲስ አበባ)
ደሞዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሠረት + የትራንስፖርት አበል
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እስከ መስከረም 14 / 2018 ዓ.ም ድረስ በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
👉 የቴሌግራም፦ 0900109068