✅
✅ የስራ መደብ 1: ረዳት ሰፌድ (ሴት)
🔵 የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ - ኮቴክስ ቴክስታይል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Cottex Textile Industry Plc)
✅ የስራ መደብ 1: ረዳት ሰፌድ (ሴት)
■ የትምህርት ደረጃ: 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
○ ዕድሜ: ከ18 - 28 ዓመት
○ ደመወዝ: 6,000 ብር
○ ጾታ: ሴት
○ የሚያስፈልግ ብዛት: 30
✅ የስራ መደብ 2: ጥበቃ (ወንድ)
■ የትምህርት ደረጃ: 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ
○ ዕድሜ: ከ35 - 50 ዓመት
○ ደመወዝ: በስምምነት
○ ጾታ: ወንድ
○ የሚያስፈልግ ብዛት: 2
📍 የስራ ቦታ: ሳሪስ ካዲስኮ (Saris Kadisco) ኢንዱስትሪ መንደር
📅 የምዝገባ ጊዜ: ከግንቦት 19/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት።
አመልካቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ:
0987357735
0929900673
0111540406