የ
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
📢 አዲስ የሥራ ማስታወቂያ - Electrician ()
ድርጅት፦ Jafer Electromechanical Engineering
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
የሥራ ሁኔታ፦ Full-Time / On-site
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል
ፆታ፦ ወንድ
✅ የሥራ መደብ፦ Electrician (የኤሌክትሪክሺያን)
■ ትምህርትና የሥራ ልምድ ትምህርት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ / ኮሌጅ ዲፕሎማ / TVET Level 4 ወይም ከዚያ በላይ
● የሥራ ልምድ፦ 1 - 2 ዓመት በኤሌክትሪካል ዝርጋታና ገጠማ አገልግሎት ዘርፍ
✨ የሚፈለጉ ችሎታዎች፦
* የኤሌክትሪካል ዲዛይን (Electrical Design) አንብቦ የመረዳትና ተግባር ላይ የማዋል ችሎታ
* ጥሩ የመግባባትና በቡድን የመሥራት ችሎታ
* ከፍተኛ ተነሳሽነት፣ ኃላፊነትና ለመማር ፍላጎት ያለው
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ October 4, 2026
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በቴሌግራም @jaferelectromechanical ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።