ስ
ስራ አገኘቹ ማለት ስራ አገኘቹ! ማለት አይደለም! 🛑
ስራ አገኘቹ ማለት ስራ አገኘቹ! ማለት አይደለም! 🛑
አዲስ ስራ ከጀመራችሁ በኋላ የመጀመሪያው 1 ሳምንት ራሳችሁን Prove ከማድረግ ይልቅ የስራ ቦታውን Culture በማጥናት እና በማዳመጥ ማሳለፍ እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ? 🤔
አዲስ ስራ ለጀመራችሁም ሆነ በቅርቡ ለምትጀምሩ ሰዎች ወሳኝ የሆኑ 3 ምክሮችን በአዲሱ ቪዲዮችን ይዘንላችሁ መጥተናል! 💡
📺ቪዲዮውን ዩቲዩብ ላይ አሁኑኑ ይመልከቱ: [https://youtu.be/ExwZ_pMcrI4](https://youtu.be/ExwZ_pMcrI4)