✅
✅ የሥራ መደብ: የልብስ ስፌት ባለሙያ (ደረጃ A፣ B እና C)
How to Apply
pomegarment242@gmail.com
🚨 አዲስ የሥራ ማስታወቂያ - ፖም ቴክስታይል ኢንዱስትሪ ኤንድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Pome Textile Industry and Trading PLC)
✅ የሥራ መደብ: የልብስ ስፌት ባለሙያ (ደረጃ A፣ B እና C)
🛠 የሚያስፈልግ ክህሎት:
• በኦቨርሎክ፣ ሲንግል ኒድል፣ ከቨር ስቲች፣ የቁልፍ ቤት ባለሙያ፣ የቁልፍ ቆራጭ እና ስፐርቫይዘር ልምድ ያለው/ላት
📋 መስፈርቶች:
• የሥራ ልምድ: ቢኖር ይመረጣል
• ዕድሜ: 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ፆታ: ወንድ / ሴት (ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ)
• የቅጥር ሁኔታ: ከሙከራ ጊዜ በኋላ በቋሚነት
• ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
📌 ማሳሰቢያ እና የምዝገባ ዝርዝር:
- አስፈላጊ ሰነዶች: የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
- የምዝገባ ጊዜ: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ከጠዋቱ 2:00 - 11:00 ሰዓት)
- የምዝገባ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝበት 22 አወሊያ ሆስፒታል ፊት ለፊት
📞 ለበለጠ መረጃ:
• 0911431365
• 0911505817
📧 ኢሜይል: pomegarment242@gmail.com