🔻
🔻 Deadline: መስከረም 18, 2019
☆ AB-Z Copy & Stationery የስራ ማስታወቂያ
🔻 Deadline: መስከረም 18, 2019
✅ 1. የኢንተርኔት/ኮፒ ቤት ሰራተኛ
Education: Diploma or Degree in any field
ተፈላጊ ችሎታ:
🔶 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔶 የንግድ ፈቃድ እድሳት
🔶 ኢ-ካርታ ምዝገባ
🔶 Telesign መሙላት
🔶 ጠቅላላ የኮፒ ቤት ስራዎች
□ የስራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ብዛት: 2 (ሁለት)
ፆታ: ለሴት ቅድሚያ እንሰጣለን
ደሞዝ: በስምምነት
✅ 2. ፀሃፊ
■ Education: Diploma or Degree in any field
● የስራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ፆታ: ሴት
- ደሞዝ: በስምምነት
NB: ውል እና ማስረጃ, ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ አከባቢ የሰራች ይመረጣል።
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (መገናኛ)
ለማመልከት: ከታች ያለውን ቴሌግራም ይጠቀሙ
💧Telegram: @abzwon
Tel: 0958911515