1
1️⃣ የሥራ መደብ: ሲኒየር አካውንታንት (Senior Accountant)
How to Apply
topstarniletradingplc@gmail.com
📌 የሥራ ማስታወቂያ - ቶፕ ስታር ናይል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (TOP STAR NILE TRADING PLC)
1️⃣ የሥራ መደብ: ሲኒየር አካውንታንት (Senior Accountant)
- ትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ የሥራ መደብ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ተጨማሪ መስፈርት: በE-TAX ስርዓት ላይ ስልጠና ወይም የሥራ ልምድ ያላት፤ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራች ብትሆን ይመረጣል
- ፆታ: ሴት
- ደሞዝ: በስምምነት
- የስራ ቦታ: ባህርዳር
2️⃣ የሥራ መደብ: ሲኒየር ቢሮ መሐንዲስ (Senior Office Engineer)
- ትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የሥራ መደብ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ተጨማሪ መስፈርት: በኮንስትራክሽን ፕሮጀክት የቢሮ ሥራዎች (BOQ፣ የሥራ መጠን መለኪያ፣ የሥራ ፕሮግራም እና የሪፖርት ዝግጅት) ላይ ልምድ ያላት
- ፆታ: ሴት
- ደሞዝ: በስምምነት
- የስራ ቦታ: ባህርዳር
📝 መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ CV፣ የሥራ ልምድ እና አስፈላጊ የሥራ ማስረጃዎችን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ።
📍 የማመልከቻ ቦታ: ባህር ዳር፣ ቀበሌ 16፣ ህዳሴ 11 ህንፃ፣ ቢሮ ቁጥር 121 (ኖክ ማዶ፣ ፌደራል ethio telecom ያለበት ህንፃ 5ኛ ፎቅ)
📞 ስልክ: 0937413006 / 0934680535 / 0930843497
📧 ኢሜይል: topstarniletradingplc@gmail.com