ኤ
ኤፍሬም የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎች
📢 የስራ ማስታወቂያ
ኤፍሬም የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎች
✅ የስራ መደብ: ሴት የሽያጭ (Sales) ሰራተኛ — ለስቴሽነሪ
■ ዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት:
* የጽህፈት መሳሪያዎችን መሸጥ
* እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን አገልግሎቶችን መስራት
* ባነር፣ ቢዝነስ ካርድ እና ተመሳሳይ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም
* የተለያዩ የጽህፈት፣ ኮፒ እና ፕሪንት ስራዎችን ማከናወን
■ ተፈላጊ መስፈርት:
* የትምህርት ደረጃ: በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች ወይም በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- ጾታ: ሴት
- ብዛት: 2
- የስራ ልምድ: ያላት
- ተፈላጊ ችሎታ: የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት (የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ ይሰጣል)
□ ተጨማሪ መረጃ:
- የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (1ኛ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም / 2ኛ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም)
- የስራ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 እስከ ምሽቱ 1:30
- ደመወዝ: በስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ እና ለስራ ቦታዎቹ አቅራቢያ የምትኖሩ አመልካቾች CV እና የትምህርት ማስረጃችሁን በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።
📩 በቴሌግራም ለመላክ: @agafari922
📞 ለበለጠ መረጃ: 0965948191