Notice: ስራ ለማመልከት ወይም ለስራ ለስልጠና በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
📢 የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Elmen Manufacturing PLC ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁና ተነሳሽነት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የሥራ መደብ: ኬሚስት (Chemist)
● የትምህርት ደረጃ: በኬሚስትሪ / አፕላይድ ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 0 – 5 ዓመት (አዲስ ተመረቂዎችና ልምድ ያላቸው ይወዳደራሉ)
- ተፈላጊ ብዛት: 2
- ጾታ: አይለይም
■ ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች:
• የንጽህና እና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን የማምረት ሂደት መከታተልና ማከናወን
• የጥሬ ዕቃዎች እና የተጠናቀቁ ምርቶች ላይ የጥራት ምርመራ ማካሄድ
• የላቦራቶሪ ሥራዎችን በትክክል መፈጸም
• የምርት ጥራትና ደህንነት standard መጠበቁን ማረጋገጥ
• የምርመራ ውጤቶችን በጥንቃቄ መመዝገብና ሪፖርት ማቅረብ
■ ተፈላጊ ባህሪያት:
• ለሥራው ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሳሽነት ያለው/ላት
• ኃላፊነትን በታማኝነት የሚወጣ/ የምትወጣ
• በቡድን አብሮ የመስራት ጥሩ ችሎታ ያለው/ላት
• የሥራ ሰዓትን በአግባቡና በጥቅም ላይ
የሚያውል/ የምታውል
□ ማመልከቻ መንገድ:
ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በቴሌግራም አድራሻ @Doka_beauty1 መላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0960111222 / 0960111256 በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።
🔔 Notice: ስራ ለማመልከት ወይም ለስራ ለስልጠና በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።