✅
✅ የስራ መደብ 1: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ
✅ የስራ መደብ 1: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
🛑□ ደመወዝ: 13,000 ETB (ለ 40 ቀን)
✅ የሥራ መደብ 2: ሞግዚት
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
በልጅ አያያዝ / በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠነች።
○ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል።
- በሞግዚትነት ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት።
🛑 ደመወዝ: 13,000 ETB (ለ 40 ቀን)
□ ጾታ: ሴት
- መኖርያ ቤት ዉስጥ የሚሰራ የ 1 አራስ ህፃን እንክብካቤ
- ሰፈራችሁ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆናችሁ እና መስፈርቱን የምታሞሉ ብቻ
🩸መኖረያ ቤት ዉስጥ
🩸የ ስራ ሰአት ቀን ዉሎ
🩸ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: - ጣፎ CCD
- ሾላ
- አያት
- ሰሚት
- ሀይሌጋርመንት
- ጀሞ
-ፈረንሳይ
✅ የስራ መደብ 3: ቤት ለቤት የፀጉር እና ፔዲኪዉር ባለሙያ
- የፀጉር ትሪትመንት መቀባት
፣ ፀጉር ማጠብ እና ቀላል ሹሩባ የተፈጥሮ ፀጉር ላይ መስራት የምትችል
- መደበኛ የፐዲኪዉር እንክብካቤ በደምብ መስራት የምትችል
- ስልጠና ለወሰዳችሁ ቅድሚያ እንሰጣለን
- ከዚ በፊት በስራዉ ልምድ ያላችሁ ብቻ !
❗️የትርፋ ሰአት ስራ ነዉ
❗️ ቤት ለቤት የሚሰራ
❗️ክፋያ በሰራችሁበት ደምበኛ ልክ የሚታሰብ
ልምድ እና ስልጠና የላችሁ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ በቴሌግራም አድራሻችን @Lilireta1111 ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።