ለ
ለአዘጋጆቹ እና ቦታችን ጋር ተገኝታችሁ ላነጋገራችሁን ተማሪዎች ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን። 🙏🧡
ባለፈው አርብ የአፍሪዎርክ ቡድን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ስራ ኮሌጅ (ኮሜርስ) Job Fair ላይ ተገኝቶ ነበር፤ የተማሪዎቹም ብቃት በእውነት ድንቅ ነበር! 🎓🇪🇹✨
በሚያዝያ ወር ብቻ እዚሁ ላይ ከ1,000 በላይ ስራዎች መለቀቃቸው በኢትዮጵያ የስራ ገበያ ላይ ትልቅ ለውጥ መኖሩን ያሳያል። በዚህ መሃል ተማሪዎች ከመመረቅ ባለፈ "ለስራ ዝግጁ" (Job Ready) ሆነው ማየት እጅግ የሚያበረታታ ነው! 📈
ለአዘጋጆቹ እና ቦታችን ጋር ተገኝታችሁ ላነጋገራችሁን ተማሪዎች ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን። 🙏🧡