■ ዋና ዋና ኃላፊነቶች:
How to Apply
★ የሥራ ማስታወቂያ – ሪሴፕሽኒስት / የደንበኞች አገልግሎት
ግርማ ቢፍቱ ጋራዥ ተጠያቂነት ያለው/ላት፣ ሙያዊ ብቃት ያለው/ላት እና ደንበኛ ተኮር የሆነ የሪሴፕሽን እና ደንበኞች አገልግሎት ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
■ ዋና ዋና ኃላፊነቶች:
* ደንበኞችን መቀበል፣ የጥገና ጥያቄዎችንና ቅሬታዎችን በባለሙያነት ማስተናገድ።
* የደንበኞችንና የተሽከርካሪዎችን መረጃ መመዝገብ እንዲሁም የሥራ ካርዶችን (Job Cards) ማደራጀት።
* የደንበኞችን ጥያቄ ለጥገና ቡድኑ ማስተላለፍ እና የጥገና ሂደቱን ከደንበኞች ጋር መከታተል።
* የስልክ ጥሪዎችን፣ የዋትስአፕ መልእክቶችን መመለስ እና መሠረታዊ የቢሮ አስተዳደር ሥራዎችን ማገዝ።
■ መስፈርቶች:
* በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ጥሩ የመግባባት እና የደንበኞች አገልግሎት ችሎታ።
* መሠረታዊ የኮምፒውተር (Word/Excel) እና የዋትስአፕ አጠቃቀም ችሎታ።
* መረጃዎችን በጥንቃቄ የማደራጀት ችሎታ እና ጥሩ የሥራ ሥነ-ምግባር።
* ተጠያቂነት ያለው/ላት፣ ሰዓት አክባሪ እና ለመማር ፈቃደኛ የሆነ/ች።
⚠️ማሳሰቢያ
ለጋራዡ በቅርብ ርቀት የሚኖሩ ወይም ምቹ የትራንስፖርት አማራጭ ያላቸው አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።
- ቦታ፡ መገናኛ አካባቢ
- ደመወዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሠረት
👉ለማመልከት ፡ በኢሜይል girmabiftugarage@gmail.com ያመልክቱ