ድ
ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
🏗 የክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ - ቢ ስኴር ዋይ ኢንጅነሪንግ (B SQUARE Y ENGINEERING)
ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
1️⃣ ፕሮጀክት ማናጀር
- ትምህርት፡ BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 8 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
2️⃣ ኮንስትራክሽን መሀንዲስ
- ትምህርት፡ BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 7 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
3️⃣ የህንጻ መሀንዲስ
- ትምህርት፡ BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
4️⃣ የሳይት መሀንዲስ
- ትምህርት፡ BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
5️⃣ የውሃ መሀንዲስ
- ትምህርት፡ BSc በውሃ ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
6️⃣ ጀንራል ፎርማን
- ትምህርት፡ ዲፕሎማ/አድቫንስድ ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን
- ልምድ፡ 6/8 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
💰 ደመወዝ፡ በስምምነት
📍 የሥራ ቦታ፡ ለፕሮጀክት
📅 የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ( እስከ May 23, 2026)
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣ እንዲሁም የምታመለክቱበትን የሥራ መደብ የሚገልጽ ማመልከቻ በማያያዝ በሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
📍 አድራሻ፡ ገርጂ መብራት ኃይል፣ አንበሳ ጋራዥን አለፍ ብሎ አሃዱ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት።
📞 ለበለጠ መረጃ፡
📱 0901-971042
📱 0918-106184
📱 0934-147129