"
"Tell me about yourself" ስትባሉ ከተወለዳችሁበት አመት ጀምራችሁ ታሪክ የምታወሩ ሰዎች...🤦♂️
"Tell me about yourself" ስትባሉ ከተወለዳችሁበት አመት ጀምራችሁ ታሪክ የምታወሩ ሰዎች...🤦♂️
ኢንተርቪው ላይ አሰሪዎች የሚፈልጉት የሸመደዳችሁትን መልስ ሳይሆን እንዴት እንደምታስቡ ማወቅ ነው! 🧠
በአዲሱ የዩቲዩብ ቪዲዮአችን ሁሌም የሚጠየቁ 3 ጥያቄዎችን እና እንዴት መመለስ እንደምትችሉ አሳይተናል!
🎬ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ፦ [https://youtu.be/qi7zGo-ND9A](https://youtu.be/qi7zGo-ND9A)