☆
☆ New
How to Apply
bekelelidia20@gmail.com
☆ New Vacancy- HABTE (ኃብቴ ማስታወቂያና ህትመት)
✅ 1. የሥራ መደብ መጠሪያ: የሽያጭ መኮንን (Sales Officer)
■ ትምህርት ደረጃ: ዲግሪ በ Marketing, Sales, Business Administration, Management ወይም በተዛማጅ መስክ
● የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሽያጭ ወይም በደንበኞች አገልግሎት
▪︎ ተግባራትና ኃላፊነቶች:
* የደንበኞችን ትዕዛዝ ወደ ሽያጭ መቀየር እና ተከታትሎ ማድረስ
* ደንበኞችን በሙያ ሥነ-ምግባር ማስተናገድ
* ከተለያዩ የሥራ ክፍሎች ጋር በቅንጅት መስራት
* የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ክህሎት፣
* Teamwork skills፣ Working under pressure፣ Proactive & willing to learn፣ Negotiation skills
- ጾታ: ሴት
- ተፈላጊ ብዛት: 2
- እድሜ: ከ 22 እስከ 27 ዓመት
- ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የሥራ ቦታ: ገርጂ (Gerji)
✅ 2. የሥራ መደብ መጠሪያ: Junior Accountant (ጀማሪ አካውንታንት)
■ ትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ መስክ
● የሥራ ልምድ: 6 ወር እና ከዚያ በላይ
- ጾታ: ሴት
- የሥራ ቦታ: ቦሌ ቡልቡላ (Bole Bulbula)
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
አመልካቾች በኢሜይል አድራሻ: Bekelelidia20@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ።