የፈተና ቀን፦ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም
🎴Addis Ababa Administration Public Service and Human Resource Development Bureau🎴🚩Call For Exam- የፈተና ጥሪ
▪️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት፣ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተመዝጋቢዎች የፅሁፍ ፈተና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን።
የፈተና ቀን፦ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም
የፈተና ሰዓት፦ ጠዋት 2፡00 ሰዓት
የፈተና ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
<a href="https://elelanajobs.com/job/addis-ababa-administration-public-service-call-for-exam/" target="_blank" rel="noopener">https://elelanajobs.com/job/addis-ababa-administration-pu...</a>
ማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ተፈታኝ ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ይዞ መገኘት እንዳለበት በጥብቅ እናሳስባለን።