✅ 1: Fashion Designer
🔵 የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ - ኮቴክስ ቴክስታይል ኢንዱስትሪ (Cottex Textile Industry Plc)
✅ 1: Fashion Designer
■ የትምህርት ደረጃ: በFashion Design የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ወይም ማስተርስ (MA)
○ የስራ ልምድ: 0 ዓመት
○ ደመወዝ: በስምምነት
✅ 2: Middle Manager
■ የትምህርት ደረጃ: በGarment Engineering የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ወይም ማስተርስ (MA)
○ የስራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
○ ደመወዝ: በስምምነት
✅ 3: IT Specialist
■ የትምህርት ደረጃ: በIT ወይም Computer Science የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ወይም ማስተርስ (MA)
○ የስራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
○ ደመወዝ: በስምምነት
✅ 4: Human Resource
■ የትምህርት ደረጃ: በPublic Administration ወይም በተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ወይም ማስተርስ (MA)
○ የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
○ ደመወዝ: በስምምነት
✅ 5: Middle Manager
■ የትምህርት ደረጃ: በIndustrial Engineering ወይም Kaizen የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ወይም ማስተርስ (MA)
○ የስራ ልምድ: 0 ዓመት
○ ደመወዝ: በስምምነት
📍 የስራ ቦታ: ሳሪስ ካዲስኮ (Saris Kadisco) ኢንዱስትሪ መንደር
📅 የምዝገባ ጊዜ: ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት።
አመልካቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመገኘት ወይም አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ:
0987357735
0111540406