✅
✅ የሥራ መደብ፦ ፋሽን ዲዛይነር (Fashion Designer)
★ ጋቢኮን ጋርመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፈጠራ የታከለበትና ለሙያው ፍቅር ያለው/ላት የፋሽን ዲዛይነር ይፈልጋል።
✅ የሥራ መደብ፦ ፋሽን ዲዛይነር (Fashion Designer)
■ ተፈላጊ ችሎታዎች፦
በፋሽን ዲዛይን ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት።
○ አዲስ ተማሪ/ምሩቅ (0 ዓመት የሥራ ልምድ)።
○ ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ እና የዲዛይን ክህሎት ያለው/ላት።
📍አድራሻ፦ ገርጂ፣ ካዲስኮ ሆስፒታል ጀርባ
ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0903878090 በመደወል ወይም በቴሌግራም (Telegram) ማነጋገር ትችላላችሁ።