ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
★ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ - Emerald Leaf Trading PLC (Cabbage Coffee)
ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ 1. Cafe Manager / የካፌ ሥራ አስኪያጅ
■ የትምህርት ደረጃ ፦ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያለው/ላት
● የሥራ ልምድ ፦ ከ 4 ዓመት በላይ በካፌ ሥራ አስኪያጅነት/Cafe Manager የሰራ/ች
✅ 2. Cafe Supervisor / የካፌ ተቆጣጣሪ
■ የትምህርት ደረጃ ፦ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያለው/ላት
● የሥራ ልምድ ፦ ከ 3 ዓመት በላይ በካፌ ተቆጣጣሪነት/Supervisor የሰራ/ች
✅ 3. Executive Chef / ዋና ሼፍ
● የሥራ ልምድ ፦ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
▪︎ማስታወሻ ፦ ሴት አመልካቾችን እናበረታታለን።
📍 የሥራ ቦታ ፦ ሃያት እና ሾላ ቅርንጫፎች
📅 የማመልከቻ ጊዜ ፦ እስከ September 20, 2026
📌 የማመልከቻ ቦታ ፦ ሾላ እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ በሚገኘው ኤልማክ (Elmak) ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
📞 ስልክ ቁጥር ፦
+251954241874
+251922348041