🌼
🌼 የትዝታ ማስታወሻ!
🌼 የትዝታ ማስታወሻ!
ያሳለፍናቸው ጣፋጭ የልጅነት የበዓል ትዝታዎች በሚደግም መልኩ ሃሁጆብስ ያዘጋጀው ፈጣን ቅጥር ላይ ይሳተፉ !
ለእንቁጣጣሽ የትኛው የልጅነት ስራ ሰርታቹሃል
1️⃣ አበባ ማዞር
2️⃣ አበባዮሽ መጨፈር
ዛሬም አረፈደም እነዚህን ስራዎች በማመልከት ይሸለሙ !
ለማመልከት እነዚህን ሊንኮች ተጠቀሙ!
አበባ አዟሪ ፡ https://www.hahu.jobs/jobs/6a9e69edfa2074240b0946bf
አበባዮሽ ጨፋሪ ፡ https://www.hahu.jobs/jobs/6a9e6f05ca955e2ba82db680
መልካም በዓል!