ድ
ድማም የውበት ሳሎን ባለው ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✨ የስራ ማስታወቂያ ✨
ድማም የውበት ሳሎን ባለው ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ 1: የፀጉር ባለሙያ (ወንድ)
■ የትምህርት ደረጃ እና ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
✅ የስራ መደብ 2: የጥፍር እና የአይላሽ ባለሙያ
■ የትምህርት ደረጃ እና ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
📍 ቦታ: አዲስ አበባ፣ ፌጋ መብራቱ ጋ
⏱️ የሥራ ሁኔታ: ሙሉ ጊዜ
💰 ደሞዝ: በስምምነት
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት:
• ስልክ: 0984854485
• ቴሌግራም: @bezieyasu
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: መስከረም 3 / Sep 13
ችሎታውና ልምዱ ያላችሁ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን!