የአስተዳደር ረዳት
የአስተዳደር ረዳት
ቲቪኢቲ ደረጃ III ወይም IV ወይም V ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በቢሮ አስተዳደር (ኦፊስ ማኔጅመንት)፣ በሂሳብ አያያዝ (አካውንቲንግ) ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- እንግዶችን መቀበል እና ዕለት ተዕለት የቢሮ ሥራዎችን ማስተዳደር
- የተደራጁ የዲጂታል እና የአካል (ፊዚካል) የፋይል ሥርዓቶችን መያዝ
- ደብዳቤዎችን እና መልዕክቶችን ማስተናገድ
- የሙሉ ጊዜ እና የትርፍ ጊዜ የመስክ ሠራተኞችን የዕለት ተዕለት ክትትል (የመገኘት መዝገብ) መያዝ
- ስብሰባዎችን፣ ሥልጠናዎችን እና ዝግጅቶችን ማደራጀት
- የሰራተኞች የደመወዝ ክፍያን ማዘጋጀት
- ደረሰኞችን ማዘጋጀት እና ወጪዎችን መከታተል
- ታክስ ማስታወቅና መክፈል
- ትክክለኛ የፋይናንስ መዝገቦችን መያዝ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: July 4, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን አመልካቾች የኦንላይን የማመልከቻ ቅጹን በመሙላት ሲቪዎን እና ሌሎች ተዛማጅ ማስረጃዎችን በወርድ ወይም በፒዲኤፍ ፎርማት በቀጥታ በቅጹ ውስጥ መጫን እና ቅጹን በኤሌክትሮኒክ መንገድ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በኢሜይል ለብቻው የሚላክ ሲቪ ተቀባይነት አይኖረውም። በተጨማሪም አመልካቾች የመኖሪያ አካባቢያቸው ለአያት ቅርብ የሆነና አያት አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን ውስጥ ለመሥራት ሙሉ ፈቃደኛ እና ዝግጁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡