ድ
ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
🏗 የክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ - ቢ ስኴር ዋይ ኢንጅነሪንግ (B SQUARE Y ENGINEERING)
ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
1️⃣ ፕሮጀክት ማናጀር
- ትምህርት፡ BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 8 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
- የሥራ ቦታ፡ ለፕሮጀክት
2️⃣ ኮንስትራክሽን መሀንዲስ
- ትምህርት፡ BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 7 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
- የሥራ ቦታ፡ ለፕሮጀክት
3️⃣ የሳይት መሀንዲስ
- ትምህርት፡ BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ
- ልምድ፡ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የሥራ ቦታ፡ ለፕሮጀክት
4️⃣ ፋይናንስ
- ትምህርት፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ
- ልምድ፡ ለዲግሪ 2 ዓመት / ለዲፕሎማ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የሥራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት/ፕሮጀክት
5️⃣ ጀንራል ፎርማን
- ትምህርት፡ አድቫንስድ ዲፕሎማ/ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን
- ልምድ፡ ለአድቫንስድ ዲፕሎማ 6 ዓመት / ለዲፕሎማ 8 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የሥራ ቦታ፡ ለፕሮጀክት
💰 ደመወዝ፡ በስምምነት
📅 የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ( Sept 19, 2026)
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣ እንዲሁም የምታመለክቱበትን የሥራ መደብ የሚገልጽ ማመልከቻ በማያያዝ በሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
📍 አድራሻ፡ ገርጂ መብራት ኃይል፣ አንበሳ ጋራዥን አለፍ ብሎ አሃዱ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት።
📞 ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ብቻ፡
📱 0901-971042
📱 0918-106184
📱 0940-977917